የቤተ ክርስቲያን ማህበረሰብ

አብረን የእግዚአብሔርን ቤት እንገንባ

ልገሳዎ እምነትን ወደ ተግባር የሚቀይር ሲሆን፣ ለማህበረሰባችንና ለትውልድ ትውልድ መገንባት ነው።

1,082,103 ብር

እስካሁን የተሰበሰበ

33

ልገሳ ያደረጉ ሰዎች

22%

የተጠናቀቀው መጠን

ማረፊያዬ ይህቺ ናት - ለአ/መ/ሕ/ቅድስት ኪ/ም ሕንጻ ማሠሪያ
በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በአምቦ ከተማ የምትገኘው የጥንታዊቷ የአምቦ መሰረተ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ለራሳቸው እና ለእቴጌ መነን ማስቀደሻ  ከቤተመንግስት ጎን ቢያሰሩዋትም ከጥበቷ የተነሳ ብዙ መዕመናንን ማገልገል ስላልቻለች በአዲስ መልክ ግንባታዋ ላለፉት ሰባት ዓመታት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
1,082,103 ብር ተሰብስቧልግብ: 5,000,000 ብር
22%
አሁን ይለግሱ
የባንክ መረጃ አልተገኘም

የባንክ መረጃ

የቅርብ ጊዜ ደጋፊዎች

በእምነትዎና በልግስናዎ እናመሰግናለን

ወለተ ስላሴ

25 ኤፕሪል 2026

DON-00046

5,500 ብር

የተጀመረውን ህንፃ ለፍፃሜ ያብቃልንን

እንግዳወርቅ ደርቤ

21 ኤፕሪል 2026

DON-00045

200 ብር

አቤቱ በመንግሥትህ ስትመጣ አስበኝ::

D
Dr. tesfaye

21 ኤፕሪል 2026

DON-00044

1,000 ብር

?
በስም አልባ

16 ኤፕሪል 2026

DON-00043

1 ብር

?
በስም አልባ

16 ኤፕሪል 2026

DON-00042

1 ብር

?
በስም አልባ

16 ኤፕሪል 2026

DON-00041

1 ብር

?
በስም አልባ

16 ኤፕሪል 2026

DON-00040

100 ብር

?
በስም አልባ

16 ኤፕሪል 2026

DON-00039

100 ብር

E
Eyob Wondimeneh

11 ኤፕሪል 2026

DON-00038

200 ብር

ልገሳዎ ልዩነት ይፈጥራል

እያንዳንዱ ብር ጠቃሚ ነው። ዛሬ ወደ እምነተኛ ደጋፊዎች ማህበረሰብ ይቀላቀሉ።

100% ግልጽነት

ለእግዚአብሔር ክብር

ማህበረሰብ ተኮር