ማረፊያዬ ይህቺ ናት  - ለአ/መ/ሕ/ቅድስት ኪ/ም ሕንጻ ማሠሪያ

ማረፊያዬ ይህቺ ናት - ለአ/መ/ሕ/ቅድስት ኪ/ም ሕንጻ ማሠሪያ

በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በአምቦ ከተማ የምትገኘው የጥንታዊቷ የአምቦ መሰረተ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ለራሳቸው እና ለእቴጌ መነን ማስቀደሻ  ከቤተመንግስት ጎን ቢያሰሩዋትም ከጥበቷ የተነሳ ብዙ መዕመናንን ማገልገል ስላልቻለች በአዲስ መልክ ግንባታዋ ላለፉት ሰባት ዓመታት እየተከናወነ ይገኛል፡፡

የፕሮጀክቱ ግስጋሴ
22%

የተጠናቀቀው መጠን

1,082,103 ብር ተሰብስቧልግብ: 5,000,000 ብር
ሙሉ ታሪክ

የበረከቱ ተሳታፊዎች ሁኑ.....በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በአምቦ ከተማ የምትገኘው የጥንታዊቷ የአምቦ መሰረተ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ለራሳቸው እና ለእቴጌ መነን ማስቀደሻ  ከቤተመንግስት ጎን ቢያሰሩዋትም ከጥበቷ የተነሳ ብዙ መዕመናንን ማገልገል ስላልቻለች በአዲስ መልክ ግንባታዋ ላለፉት ሰባት ዓመታት እየተከናወነ ይገኛል፡፡

በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር በሚኖሩ ቅን የቤተክርስቲያን ልጆች እና የአካባቢው ምዕመናን የቻሉትን ሁሉ ድጋፍ እያደረጉ አሁን ላለበት የደረሰ ቢሆንም ቀሪውን የፊኒሺንግ ስራ ለማጠናቀቅ እና ታቦተ ህጉን በጊዜያዊነት ካረፈበት አዳራሽ ወደ ቤተመቅደስ ለማስገባት በአካባቢው ባለው ህዝበ ክርስቲያን አስተዋጽኦ ብቻ ህንፃ ቤተክርስቲያኑን ሰርቶ ለማጠናቀቅ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖብናል።

ቤተክርስቲያን በመስራት፤ የተዘጉትን በማስከፈት የፈረሱትን በማደስ የምትገኙ የቅድስት ኪዳነምህረትን በረከት ትካፈሉ ዘንድ የቻላችሁትን ሁሉ አስተዋጽኦ እንድታደርጉልን (በፀሎት፡ በእውቅት፡ በገንዘብ እንዲሁም በዓይነት) በእናታችን በቅድስት ኪዳነምህረት ስም እንጠይቃለን፡፡

የእድገት ምስሎች
ድዛይን

ድዛይን

Mar 21, 2026

ያለበት ሁኔታ

ያለበት ሁኔታ

Mar 21, 2026

ፈጣን ስታትስቲክስ

1,082,103 ብር

የተሰበሰበ

33

ደጋፊዎች

22%

ግስጋሴ

የቅርብ ጊዜ ደጋፊዎች

ወለተ ስላሴ

5,500 ብር

Apr 25, 2026

እንግዳወርቅ ደርቤ

200 ብር

Apr 21, 2026

D

Dr. tesfaye

1,000 ብር

Apr 21, 2026

?

በስም አልባ

1 ብር

Apr 16, 2026

?

በስም አልባ

1 ብር

Apr 16, 2026